24 hours Nursing Care
TeleDoc የቤት ለቤት የጤና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:
🔆 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
🔆 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
🔆 የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
🔆 በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
🔆 የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብ
✅ ፅኑ ህሙማን እንክብካቤ 24 ስዓት የናርስ ክትትል
✅ ፊዚዮቴራፒ
✅ ለደም ግፊትና ለስኳር ክትትልና እንክብካቤ
✅ የምግብ ቱቦ ማስገባትና መመገብ
✅ የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር
✅ የህክምና መገልገያ እቃውች ሽያጭና ኪራይ
👉 ሆስፒታል አልጋ
👉 ኦክስጅን
👉 የደም ፣ የስኳር ፣ የሙቀት መለኪያ ፣ የኦክስጅን መጠን መለኪያ
👉 ዊልቸር
🔆 ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
👉 TeleDoc for better health